Kefale Alemu on Driving in the Streets of Beijing (China) የቻይና ዋና ከተማ የሆነችው ቤይጅንግ ፈጣን መኪና እየነዱ ስትታይ።
YouTube-Video
Beim Laden des Videos wird eine Verbindung zu YouTube (Google) hergestellt. Dabei können personenbezogene Daten übermittelt werden.
Einmalige Freigabe nur für dieses Video.
Beschreibung
Driving in the Streets of Beijing (China) on 13 September 2016. Beijing is the Capital City of China and the second largest City after Shanghai. According to Country Digest in 2016 Beijing's population reached 21,700, 000. Enjoy Beijing and login at http://www.iwooket.org/
የቻይና ዋና ከተማ የሆነችው ቤይጅንግ ፈጣን መኪና እየነዱ ስትታይ። ቤይጅንግ ከሻንጋይ ቀጥሎ ሁለተኛዋ ከተማ ስትሆን በፈጣን እድገት ላይ ትገኛለች። እንደ ካንትርይ ዳይጀስት መረጃ እኤአ በ2016 ዓ.ም 21,700,000 ህዝብ የያዘች ከተማ ነች። ተንቀሳቃሽ ምስሉ የተቀረጸው እኤአ ፩፫ ሴፕተምበር ፳፩፮ ነው። እያዩ ይደሰቱ።
ለተጨማሪ መረጃ http://www.iwooket.org/ ይጎብኙ!!